The results of the Board of Directors election, which took place on May 12, 2024. Click the link below for more inforamtion.
አይሲኤምሲ ሜዲካል ሴንተር
ሆስፒታላችን በቱሉዲምቱ አዲስ የከፈተው አይሲኤምሲ ሜዲካል ሴንተር ስራ መጀመሩን ስንገልፅልዎ በታላቅ ደስታ ነው. አድራሻ 👇👇👇👇👇👇👇 📍ከአርሴማ አደባባይ ወደ ዩኒሳ በሚወስደው መስመር ከትንሳኤ ሆለስቲክ ት/ቤት ፊት ለፊት