News and Events
News
የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር - 2014
ለጡት ካንሰር ምርመራ በቋሚነት መደረግ ያለባቸው ምርመራዎች
ከ20 እስከ 39 ዓመት
- በየወሩ በራስ የሚደረግ ምርመራ
- በየሶስት አመት በሒኪም የሚደረግ ምርመራ
- በየወሩ በራስ የሚደረግ ምርመራ
- በየአመቱ በሒኪም የሚደረግ ምርመራ
- የመጀመሪያ ማሞግራፍ ምርመራ ማድረግ እና በየሁለት አመቱ መታየት
- በየወሩ በራስ የሚደረግ ምርመራ
- በየአመቱ በሒኪም የሚደረግ ምርመራ
- በየአመቱ ማሞግራፍ ምርመራ ማድረግ ይገባል
ከጥቅምት 8 እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2014 የሚቆይ ለጡት ካንሰር ምርመራ (ማሞግራፊ) ለሚመጡ ነፃ የምክር አገልግሎትና ከማሞግራፊ ክፍያ 50% ቅናሽ የምናደርግ በመሆኑ በእድሉ እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን